በእውን የመጽሀፍ ቅዱስ እውነታነት በስነ-ቅርስ ተመራማሪዎች ዘንድ አንድምታ አለውን?
የኢትዮጵያ ጉበኞች አለምአቀፍ የጸሎት አገልግሎት ከሊድስታር ቲዮሎጂካል ኮሌጅ እና ከአዳማ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ጋር በመተባበር ታላቅ መንፈሳዊ ድግስ አዘጋጅቶሎታል።
ርዕስ:- “በእውን የመጽሀፍ ቅዱስ እውነታነት በስነ-ቅርስ ተመራማሪዎች ዘንድ አንድምታ አለውን?”
ቀን:- ጥቅምት 30 – ህዳር 1/2010 ዓ.ም
ሰአት:- ከሰአት ከ10:00-12:00
ቦታ:- በሊድስታር ት/ቤት አዳራሽ አዲስ አበባ
ቀን:- ህዳር 2 እና 3
ሰአት:- ህዳር 2 ሙሉ ቀን እና
ህዳር 3 ከሰአት ከ8:00 ጀምሮ
No Comments